አቅራቢ ትሬዲንግ ለሀገራችን በተለይም ለህንፃ ሥራ ተቋራጮች (ኮንትራክተሮች)፣ በምህንድስና ዘርፍ ለተሳተፉ በአጠቃላይ ለየትኛውም የንግድ ድርጅቶች አመቺ በሆነ መልኩ የሚያገለግል በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የጋራ ግብይት ዌብሳይት ይዞላችሁ መጥቷል፡፡ የንግድ ድርጅቶች እንዲሁም ህንጻ ሥራ ተቋራጮች የግል እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በዌብሳይታችን ላይ ያሉትን አገልግሎታችንን ትጠቀሙ ዘንድ ተጋብዛችሁዋል፡፡

ስራችንን ይመልከቱ ከአገልግሎቱም ይሳተፉ
www.akerabi.com

Share to friends
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0