አቅራቢና የምህንድስናው ዘርፍ

አቅራቢና የምህንድስናው ዘርፍ

አቅራቢ ትሬዲንግ ለሀገራችን በተለይም ለህንፃ ሥራ ተቋራጮች (ኮንትራክተሮች)፣ በምህንድስና ዘርፍ ለተሳተፉ በአጠቃላይ ለየትኛውም የንግድ ድርጅቶች አመቺ በሆነ መልኩ የሚያገለግል በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የጋራ ግብይት ዌብሳይት ይዞላችሁ መጥቷል፡፡ የንግድ ድርጅቶች እንዲሁም ህንጻ ሥራ ተቋራጮች የግል እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በዌብሳይታችን ላይ ያሉትን አገልግሎታችንን ትጠቀሙ ዘንድ ተጋብዛችሁዋል፡፡ ስራችንን...
አቅራቢ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

አቅራቢ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

አለም ወደ አንድ መንደርነት በተቀየረችበት በዚህ ዘመን በኤሌክትሮኒክ የግብይት ስራ (ኢ,-ማርኬቲንግ) የሚካሄድ የንግድ ልውውጥ ዘመኑን የዋጀ የንግዱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኗል፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ጊዜ ድርጅቶች ምርታቸውን እና/ወይም አገልግሎታቸውን ለተጠቃሚው የሚያደርሱበት መንገድ ስር ነቀል በሆነ ሁኔታ ተቀይሯል፡፡ ደንበኞች ማንኛውንም የሚገዙትን እቃ ወይም አገልግሎት ባሉበት ቦታ በቤታቸው በማንኛውም ጊዜ ሆነው...
አቅራቢ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ለድርጅትዎ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች

አቅራቢ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ለድርጅትዎ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች

– በአገሪቷ ከሚገኙ ታላላቅ ከሚባሉ ድርጅቶች ጋር አብረው ይሰራሉ፤– ብዙ ደንበኞችን ለማግኘት በተፈጠረው ቴክኖሎጂ አማካኝነት በምንሰጥዎ የኢ-ግብይት ቦታ የስራ እንቅስቃሴዎን ያስተዋውቃሉ፤ ምርትዎን ወይም አገልግሎትዎን ይሸጣሉ፤– በሞባይል ወይም ኮምፒዩተር አማካኝነት በአለምአቅፍ ደረጃ ወደ ተለያዩ ሰዎች ዘንድ ይደርሳሉ፤– በግል በሚደረጉ የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛዎች አማካኝነት...
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0