ኮሮና ፎከረ

ኮሮና- ና! አለኝ ከመንገድ ላይ ሲያየኝ ሰነፍ መሆኔን ሊፈትሸኝ እንድጠጋው…… እንዲጠጋኝ ትንፋሼን ከስትንፋሱ ሊያገናኝ እንደገና ጠራኝ ና! …አለኝ አውቅኩበት …ፈራሁት … በሩቁ ሸሸሁት የሩቁን አስታወስኩት …………ያን ሽውታ ………የህዳር በሽታ እንዲህ ሲል ግን ሰማሁት ኮሮና ከንቱ ናቸው ለኔ ጽድቅ እና ኩነኔ አይምጡብኝ እንጂ ከመጡ ወደኔ ከተገጣጠምን ከደረስኩባቸው ከተሰነቀርኩኝ ከስትንፋሳቸው፣ አይቀርላቸውም መስቃየታቸው...
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0