– በአገሪቷ ከሚገኙ ታላላቅ ከሚባሉ ድርጅቶች ጋር አብረው ይሰራሉ፤
– ብዙ ደንበኞችን ለማግኘት በተፈጠረው ቴክኖሎጂ አማካኝነት በምንሰጥዎ የኢ-ግብይት ቦታ የስራ እንቅስቃሴዎን ያስተዋውቃሉ፤ ምርትዎን ወይም አገልግሎትዎን ይሸጣሉ፤
– በሞባይል ወይም ኮምፒዩተር አማካኝነት በአለምአቅፍ ደረጃ ወደ ተለያዩ ሰዎች ዘንድ ይደርሳሉ፤
– በግል በሚደረጉ የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛዎች አማካኝነት አዳዲስ ደንበኞችን ይስባሉ፤ ገቢዎን እጅግ የተሻለ በማድረግም የድርጅትዎን ስራ ያስፋፋሉ፤
– ምርትዎን 24*7 (ለ24 ሰዓት) ሳምንቱን ሙሉ ሳያቋርጡ ይሸጣሉ፡፡ጊዜዎን እና ገንዘብዎን በአግባቡ ጥቅም ላይ ያውላሉ፡፡

– በአቅራቢ ኦንላይን ሱቅ በመክፈት መደብር ያቋቁሙ እና ምርቶችን ይጨምሩ፤ ትዕዛዞችን ይቀበሉ ይሽጡ ይለውጡ፤
– በእያንዳንዱ በሚሸጡት ምርት መሰረት አከፋፋይ ሆነው ተፈላጊውን ኮሚሽን ያገኛሉ፡፡

በዚህ መሰረት የተከበረ ድርጅትዎ ከላይ የተጠቀሱትን ሁኔታዎች እንዲገመግም እና የንግድ ሸሪክ ስለመሆናችን በተቻለ ፍጥነት እንዲያሳውቀን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

እናመሰግናለን፤ በቅርቡ ከእርስዎ ምላሽ እናገኛለን ብለን እንጠብቃለን!!

www.akerabi.com.et

Share to friends
Shopping cart
There are no products in the cart!
Continue shopping
0